Archives for ቦክስ

ሌሎቸ እስፖርቶች

ወጣቷ ቦክሰኛ ሀና ደረጄ አዲስ ታሪክ አስመዘገበች

ለተከታታይ 6 ቀናት በሞሮኮ ትልቋ ከተማ ካዛብላንካ ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ ወጣቶች ቦክስ ሻምፕዮና ኢትዮጵያዊቷ ሀና ደረጀ ድል ቀንቷታል። በ45 ኪ.ግ ኢትዮጵያን በመወከል የተወዳደረችው ሀና የአልጀርያ ተወዳዳሪን በፍፁም የበላይነት አሸንፋለች ።…
ሙሉውን ያንብቡ
ሌሎቸ እስፖርቶች

ታላቁ የቦክስ ውድድር ተካሄደ

የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ያዘጋጀው ታላቅ የቦክስ ውድድር በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል ተካሄደ። በዕለቱ በቦታው ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ፕሬዘዳንት አቶ እያሱ ወሰን የመጀመሪያው የቦክስ ንቅናቄ መድረክ እንደሆነ በመናገር ውድድሩን…
ሙሉውን ያንብቡ