Archives for የኢትዮጵያ ጥሎማለፍ ዋንጫ

ሌሎቸ እስፖርቶች

በኢትዮጵያ ዋንጫ አንደኛ ዙር ውድድር ፋሲል ከነማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸንፎ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል።

መቀሌ ላይ ዛሬ በተከናወነ የኢትዮጵያ ዋንጫ አንደኛ ዙር ውድድር ፋሲል ከነማ ከሜዳው ውጪ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 1-0 በማሸነፉ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል። ጨዋታው በፋሲል ከነማ 1-0 አሸናፊነት መጠናቀቁን ተከትሎ ዐፄዎቹ ወደ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

በኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ታሪካዊ ተፎካካሪዎቹ ለ13ኛ ግዜ ዋንጫውን ለማንሳት ይፋለማሉ።

ወደዚህ አመት የተራዘመው የአለፈወ አመት የ2010 አ/ም የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ በፖርቹጋልያዊው አሰልጣኝ ቫዝ ቪንቶ የሚመራው ቅዱስ ጊዮርጊስ እና በ ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሚመራው መከላከያ ዛሬ 10:00 ሰአት ላይ…
ሙሉውን ያንብቡ
ሌሎቸ እስፖርቶች

ወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ጥሎማለፍ ዋንጫ አሸኛፊ ሆነ  

ወላይታ ድቻ  እና መከላከያ ከቀኑ በአስር ሰአት በጭቃማው የአዲስ አበባ ስቴዲየም ያደረጉት የ2009 አ/ም የአትዮጵያ ጥሎማለፍ የፍጻሜ ጨዋታ በ 21′ ሳሙኤል ሳሊሶ ለመከላከያ ግብ ሲያስቆጥር   56′ አላዛር ፋሲካ በፍጹም…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ወልደያ ከተማ የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚ

  በኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ የሩብ ፍፃሜ ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ወልደያ ከተማ 2 ለ 0 በሆነ ዉጤት ፋሲል ከተማን በማሸነፍ ለግማሽ ፍፃሜዉ አለፈ። ተመጣጣኝ እንቅስቃሴ በታየበት የሁለቱ ቡድኖች ገና በሦስተኛዉ ደቂቃ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ

በሀብታሙ ካሴ የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ከፊታችን ማክሰኞ ጀምሮ ይካሄዳሉ። ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ፋሲል ከተማ፣ መከላከያ ፣ጅማ አባቡና፣አዲስአበባከተማ፣ወላይታዲቻ፣ወልደያ  ከተማና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሩብ ፍፃሜውን የተቀላቀሉ ክለቦች ናቸው። የውድድሩ አሸናፊ በካፍ ኮንፌዴሬሽን…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

በጥሎ ማለፍ ጨዋታ አዳማ ተሸነፈ

በጥሎ ማለፍ ዉድድር በአዲስ አበባ ስቴድየም አዳማ ከተማን የገጠመዉ ፋሲል ከተማ አሸናፊ ሆነ። በመደበኛዉ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ 2 ለ 2 የተለያዩት ሁለቱ ቡድኖች፣ አላፊዉን ለመለየት በተሰጠዉ የመለያ ምት ፋሲል ከተማ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ለረጅም ግዜ ተቋርጦ የቆው የሁለተኛ ዙር የጥሎ ማለፍ ውድድር ፕሮግራም ወጥቷል

  አርብ ሰኔ 2 ቀን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬደዋ ከተማ ከቀኑ በ8 ሰአትከ 30 መከላከያ ከ ሃዋሳ ከተማ በ10 ሰአት ከ30 ቅዳሜ ሰኔ 3 ቀን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ወልድያ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

በኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሸነፈ

  በግርማይ ይኩን  ቅዳሜ  የካቲት 11/2009   የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ 1ኛ ዙር በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሽሬ እንዳስላሴ መካከል ብቻ የተከናወነ ሲሆን ጨዋታው በኢትዮ ኤሌክትሪክ አሸናፊነት ተጠናቀቀ።   በአብዛኛው ተጠባባቂ ተጨዋቾችን…
ሙሉውን ያንብቡ