Author Archives: Tadesse Abiyu

እግር ኳስ

የሪያል ማድሪድ ደማቅ ምሽት በቻምፒዮንስ ሊጉ ፍፃሜ

የ2017/18 የአዉሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ትናንት ምሽት በዩክሬን ኬቭ ኦሎምፒክ ስታዲየም ፍፃሜዉን አግኝቷል፡፡ የሞ ሳላህ የ30 ደቂቃዎች የሜዳ ላይ ቆይታ የጋሬዝ ቤል ከተቀያሪ ወንበር ተነስቶ የጨዋታዉ ልዩነት ፈጣሪ መሆን…
ሙሉውን ያንብቡ
አትሌቲክስ

ተጠባቂው የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ዛሬ ምሽት ይከናወናል

የሮናልዶና ሞ ሳላህ ፍጥጫ በቻምፒዮንስ ሊጉ ፍፃሜ የ2017/18 የአዉሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ በዩክሬን ኬቭ ኦሎምፒክ ስታዲየም ዛሬ ምሽት ላይ ፍፃሜዉን ያገኛል፡፡ የፍፃሜ ተፋላሚዎቹ ደግሞ የ12 ጊዜ የመድረኩ ባለድል ሪያል…
ሙሉውን ያንብቡ
Uncategorized

ከቬንገር ጋር የተለያየው አርሰናል አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከ22 አመታት በኃላ ከአሰልጣኝ አርሰን ቪንገር ጋር በመለያየቱ ስሙ ከበርካታ አሰልጣኞች ጋር ሲያያዝ ቢቆይም በመጨረሻ ኡናይ ኤምሬን አሰልጣኝ አድርጎ ቀጥሯል፡፡ የ46 አመቱ ስፔናዊዉ አሰልጣኝ ከፈረንሳዩ ሀብታም…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

በኤፍኤው ሰማያዊዎቹ ሴጣኖቹን አንገት አስደፉ

የ2017/18 የእንግሊዝ ኤፍኤ ዋንጫ ትንናት ምሽት ፍፃሜዉን ሲያገኝ ቼልሲና ማንችስተር ዩናይትድ ደግሞ እልህ አስጨራሽ ትግል ካደረጉ በኃላ የምዕራብ ለንደኑ ቼልሲ አሸናፊ በመሆን ሻምፒዮን ሁኗል፡፡ የቤልጄማዊዉ አጥቂ ኤደን ሃዛርድ የ22ኛዉ ደቂቃ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የኃያላን ክለቦች ትንቅንቅ በኤፍኤ ዋንጫ ፍፃሜ

ከፕርሚየር ሊጉ በመቀጠል በሀገር ዉስጥ ሊጎች ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጠዉ የእንግሊዝ ኤፍኤ ዋንጫ በርካቶችን ሲያፎካክር ቆይቶ ዛሬ ምሽት ፍፃሜዉን ያገኛል፡፡ የፍፃሜ ተፋላሚዎች ደግሞ የምዕራብ ለንደኑ ቼልሲና የላንክሻየሩ ማንችስተር ዩናይትድ ሲሆኑ ከጨዋታው…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የዩሮፓ ሊግ በማድሪድ የበላይነት ተጠናቋል

የ2017/18 የዉድድር አመት የዩሮፓ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ትናንት ምሽት በፈረንሳዩ ኦሎምፒክ ማርሴና በስፔኑ አትሌቲኮ ማድሪድ መካከል ተከናዉኗል፡፡ የማርሴ የኳስ ብልጫ በታየበት ጨዋታ አትሌቲኮ ማድሪድ 3-0 በማሸነፍ ባለድል ሁኗል፡፡ የጨዋታዉ ኮከብ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የአሰልጣኞች ስንብት በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2017/18 የዉድድር አመትን ካገባደደ ማግስት በአሰልጣኞች ስንብት ላይ ትኩረትን አድርጓል፡፡ በዛሬዉ ዕለት የመሰናበት እጣ ፈንታ ከደረሳቸዉ አሰልጣኞች መካከል የቀድሞው የኢቨርተንና ማንችስተር ዩናይትድ አለቃ ስኮትላንዳዊዉ ዴቪድ ሞይስ አንዱ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ጀርመን ያለ ማርዮ ጎትዘ ወደ ሩሲያ ታቀናለች

  የ2014ቱ የአለም ሻምፒዮናዋ ጀርመን ሊጀመር ጥቂት ቀናት በቀሩት የሩሲያ የአለም ዋንጫ ላይ ሊሳተፉ የሚችሉ የ27 ተጫዋቾችን ስም ዝርዝር ይፋ ስታደርግ የቦርሲያ ዶርትመንዱን አጥቂ ማሪዮ ጎትዘን ሳታካትት ቀርታለች፡፡ ጀርመን የአለም…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎች በመሸናነፍ ተጠናቀዋል

  የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ 37ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትናንት በሶስት መርሃግብሮች ቀጥሎ ሲከናወን ተጠባቂዉ የቼልሲና ሊቨርፑል ጨዋታ በምዕራብ ለንደኑ ስታንፎብሪጅ ስታዲየም ተከናዉኖ በቼልሲ የበላይነት ተጠናቋል፡፡ ሰማያዊዎቹ 1-0 ባሸነፉበት ጨዋታ የቀድሞዉ የአርሰናል…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ውጤቶቾ

37ኛዉ ሳምንት የእንግሊዝ ፕረርሚየር ሊግ ትናንት ስድስት ጨዋታዎችን ያስተናገደ ሲሆን በቢቲ 365 ስታዲየም ላይ የመጀመሪያውን የፕርሚየር ሊጉ ወራጅ አሳዉቋል፡፡ ባለፉት አመታት በጠንካራ ተከላካይነት የሚታወቁት ስቶኮች የሊጉ የስንብት እጣ ፈንታ ደርሷቸዋል፡፡…
ሙሉውን ያንብቡ