Author Archives: ግርማይ መረሳ

እግር ኳስ

10ኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ መርሃ ግብር

ሐሙስ፣ ታህሳስ 26/ 2010 ዓ/ም ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ጅማ አባጅፋር 11፡00 ቅዳሜ፣ ታህሳስ 28/ 2010 ዓ/ም ኤሌክትሪክ ከ አዳማ ከተማ 10፡00 እሁድ፣ ታህሳስ 29/ 2010 ዓ/ም መከላከያ ከ ፋሲል ከተማ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የለንደን ደርቢ በአቻ ዉጤት ተጠናቀቀ

በኢምሬትስ ስቴድየም አርሰናል ከቸልሲ ያደረጉት ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ ዉጤት ተጠናቀቀ። የመጀመርያዉ አጋማሽ ያለ ጎል የተጠቀቀ ሲሆን፣ በጥሩ የማጥቃት እንቅስቃሴ ላይ የነበሩት አርሰናሎች የመጀመርያዉን ጎል ማስቆጠር ችለዋል። ጃክ ዊልሼር…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ማንቸስተር ሲቲ ወደ ድል ተመለሰ

በ22ኛዉ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሃ ግብር ቀጣይ ጨዋታዎች ቶተንሃምና ማንቸስተር ሲቲ ድል ቀንቷቸዋል። ማክሰኞ ምሽት የተደረጉት የሊጉ 4 ጨዋታዎች በመሸናነፍ ተጠናቀዋል። ክርስትያል ፓላስ ከመምራት ተነስቶ ድል ማድረግ ሲችል፣ ዌስትሃም…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በ22ኛ ሳምንት

22ኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰዉ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሰኞ ባደረጋቸዉ 5 ጨዋታዎች ቀጥሎ የዋለ ሲሆን፣ ማንቸስተር ዩናይትድ ከተከታታይ አቻዎች በኋላ ወደ ድል የተመለሰበትን ዉጤት አስመዝግቧል። ሊቨርፑልና ኒዉካስትል ከሜዳቸዉ ዉጭ ተጉዘዉ ተጋጣሚዎቻቸዉን…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የ20ኛዉ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሃ ግብር ዉጤቶች

ሊጉ በ20ኛዉ ሳምንት የተጠናቀቀ በመሰለበት ሰዓት ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳዉ ነጥብ ተጋርቶ መዉጣቱ የዋንጫ ድሉን ይበልጥ ወደ ሲቲ ያጋደለ እንዲመስል አድርጎታል። ቶተንሃም በኮከቡ ሃሪኬን ሃትሪክ እየታገዘ በድል ጎዳና መረማመዱን ቀጥሎበታል። ሊቨርፑልም…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

20ኛዉ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሃ ግብር

ማክሰኞ፣ ታህሳስ17/ 2010 ዓ/ም ቶተንሃም  ከ ሳዉዛምፕተን           9፡30 በርንማዉዝ ከ ዌስትሃም             12፡00 ቸልሲ ከ ብራይተን        …
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የ8ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ጨዋታዎች ዉጤት

የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ፣ 8ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ጨዋታዎች፣ ቅዳሜና እሁድ ተደርገዋል። ቅዳሜ በአዲስ አበባ ስታድየም የተጫወቱት ኢትዮጵያ ቡናና ደደቢት ተጋጣሚዎቻቸዉን መርታት ችለዋል። የወልደያዎቹ አማረ በቀለና ብሩክ ቃልቦሬ በቀይ ካርድ በተወገዱበት…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

19ኛዉ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሃ ግብር የጨዋታ ዉጤቶች

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት አርብና ቅዳሜ ተደርገዋል። አርብ፣ 13/ 2010 ዓ/ም አርሰናል 3-3 ሊቨርፑል ቅዳሜ፣ 14/ 2010 ዓ/ም ኤቨርተን 0-0 ቸልሲ ብራይተን 1-0 ዋትፎርድ ማንቸስተር ሲቲ 4-0 በርንማዉዝ ሳዉዛምፕተን…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

8ኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ መርሃ ግብር

የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በ8ኛ ሳምንት መርሃ ግብሩ ቅዳሜ፣ እሁድና ሰኞ በሚደረጉ ጨዋታዎች ቀጥሎ ይዉላል። ቅዳሜ፣ ታህሳስ 14/ 2010 ዓ/ም ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልዲያ 9፡00 ፋሲል ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ 9፡00…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

19ኛዉ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሃ ግብር

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት መርሃ ግብር አርብና ቅዳሜ በሚደረጉ ጨዋታዎች ቀጥሎ ይዉላል። አርብ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ በአርሰናልና በሊቨርፑል መካከል ይከናወናል። ቀሪ ዘጠኝ ጨዋታዎች ደግሞ ቅዳሜ ይደረጋሉ። አርብ፣ 13/ 2010…
ሙሉውን ያንብቡ