Author Archives: Abel Wondimu
የካፍ ኢንስፔክሽን ቡድን የመቀሌ ስታድየም የካፍ ጨዋታዎችን ማስተናገድ አይችልም አሉ።
የካፍ ኢንስፔክሽን ቡድን የመቀሌ ስታድየም የካፍ ጨዋታዎችን ማስተናገድ አይችልም አሉ። ካፍ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በጻፈው ደብዳቤ የመቀሌ ስታድየም አስፈላጊ መስፈርቶችን አሁንም ማሙዋላት ባለመቻሉ የካፍ ጨዋታዎችን ማስተናገድ አይችልም ብሉዋል። በዚህም…
በትናንት ምሽት የዩሮፓ ሊግ ውድድር አርሰናል እና ማንቸስተር ዩናይትድ አሸንፈዋል።
ሦስተኛው ዙር የዩሮፓ ሊግ ውድድር ትናንት ምሽት ሲቀጥሉ ማን.ዪናይትድ ከሜዳው ውጭ ፓርቴዝያን ገጥሞ ከጉዳት አገግሞ በተመለሰው አንቶኒ ማርሻል ብቸኛ ጎል ተቸግሮም ቢሆን አሸንፏል። አርሴናልም በ ማርቲኔሊ 1 እና በኒኮላስ ፔፔ…
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ ለ14ተኛ ጊዜ የሚካሄደው የአዲስ አበባ ዋንጫ በቀጣዩ ቅዳሜ ጥቅምት 22 እንደሚጀመር ታውቋል፡፡ በውድድሩም ኢትየጵያ ቡና፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ መከላከያና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከከተማው ቡድኖች…
”Wenger IN Emery OUT” ??
After the departure of the long serving manager, Arsene Wenger, it was with hope and fear that Unai Emery came to Emirates. Emery’s CV was impressive and he had a…
በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ቶተንሀም ወደ አሽናፊነት ተመልሱዋል, ፓውሎ ዲያባላ ድንቅ ብቃቱን አሳይቱዋል
በትናንትናው የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ቶተንሀም የመጀመሪያ 3 ነጥቡን ሬድ ስታር ቤልግሬድ ላይ 5 ጎሎችን በማስቆጠር አግኝቷል። ለ ቶተንሀም ጎሎቹን ሃሪ ኬን(2), ሰን(2) እና ላሜላ አስቆጥረዋል። ትላልቆቹ ቡድኖች…