ሦስተኛው ዙር የዩሮፓ ሊግ ውድድር ትናንት ምሽት ሲቀጥሉ ማን.ዪናይትድ ከሜዳው ውጭ ፓርቴዝያን ገጥሞ ከጉዳት አገግሞ በተመለሰው አንቶኒ ማርሻል ብቸኛ ጎል ተቸግሮም ቢሆን አሸንፏል። አርሴናልም በ ማርቲኔሊ 1 እና በኒኮላስ ፔፔ ምርጥ 2 የቅጣት ምት ጎሎች ከመመራት ተነስቶ ማሸነፍ ችለዋል።

ማርሻል የፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሩዋል

 

ኒኮላስ ፔፔ 2 ቅጣት ምቶችን አስቆጥሩዋል

 

በሌሎች ተጠባቂ ጨዋታዎች

ሮማ 1-1 ሞንችንግላድባህ
ፓርቴዝያን 0-1ማን.ዪናይትድ
ፖርቶ 1-1 ሬንጀርስ
ሴልቲክ 2-1 ላዚዮ
አርሴናል 3-2 ቪቶሪያ
ብራቲስቫላ 2-1 ዎልቭ
ጌንት 2-2 ዎልፍስበርግ

በሚካኤል ደምወዝ

የ ፌስቡክ ገዓችንን ላይክ ያርጉ        https://www.facebook.com/ethiopiansportesp/
የ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ      https://t.me/ethiopiansport12