የማይቻለው ተቻለ……

ኤሉድ ኪፕቾጌ ማራቶንን ከ 2 ሰአት በታች ገባ።

በኦስትሪያ ቬና በተካሄደው የማራቶን ሩጫ የ 34 አመቱ ኬንያዊ 42 ኪሎ ሜትሩን ለመጨረስ 1 ሰአት ከ59 ደቂቃ ከ40 ሰከንድ ፈጅቶበታል።

ሩጫው በውድድር መልክ ስላልተካሄደ ውጤቱ ይፋዊ የማራቶን ክብረ ወሰን ሆኖ እንደማይያዝ ተገልጹዋል።

Abel Wondimu