በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥል በፒኤስ ጂ በሰፊ ጎል የተሸነፈው ሪያል ማድሪድ ክለብ ብሩጅን 1፡55 ላይ ያስተናግዳል

በተመሳሳይ ምድብ ፒኤስ ጂ ወደ ቱርክ አቅንቶ ጋላታሰራይን ይገጥማል።

በዛሬው ተጠባቂ ጨዋታ ቶተንሀም ባየርሙኒክን ሲያስተናግድበት ማውሪሲዬ ፖቼትኖ ካጋጠማቸው የውጤት ቀውስ ለመውጣት ይህን ጨዋታ ማሸነፍ ይጠበቅባቸዋል።

በሌሎች ጨዋታዎች

Atalanta vs shakatar donetsk
Juventus vs Bayer leverkusun
Manchester city vs Dynamo zagreb
Crvena Zvezda vs Olympiacos Piraeus
Locomotive Moskva vs Atletico Madrid

በ ሚኪ