Archives for ሌሎቸ እስፖርቶች

ሌሎቸ እስፖርቶች

በሴካፋ ዞን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዩጋንዳን አሸነፈ።

                                  06/12/2010 በሴካፋ ዞን የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣርያ  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን  ዩጋንዳን…
ሙሉውን ያንብቡ
ሌሎቸ እስፖርቶች

ለኢትዮጵያ ለብሄራዊ ቡድን 34 ተጫዋቾች ተመረጡ ።

 አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱም   ሙሉጌታ ምህረትን እና ፋሲል ተካልኝን በረዳትነት ከመረጡ በኻላ የመጀመሪያውን ጥሪያቸውን ለ34 ተጨዋቾች አስተላልፈዋል።  ግብ ጠባቂዎች ሳምሶን አሰፋ (ድሬዳዋ ከተማ) አቤል ማሞ (መከላከያ) ተክለማርያም ሻንቆ (ሀዋሳ ከተማ) ፂዮን…
ሙሉውን ያንብቡ
ሌሎቸ እስፖርቶች

በ21ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ጀማል ይመርና አንዱ አምላክ በልሁ አሸናፉ

 ዛሬ በ25/11/2010 በተጀመረው 21ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ10 ሺሜትር አትሌት ጀማል ይመር አንደኛ አትሌት አንዱ አምላክ በልሁ ሁለተኛ ደረጃን ይዘው በማጠናቀቃቸው ለሀገራቸው የመጀመሪያውን የወርቅ እና የብር ሜዳሊያ አስገኝተዋል፡፡
ሙሉውን ያንብቡ
ሌሎቸ እስፖርቶች

ሉሲዎቹ  የምስራቅ እና የመካከለኛ የአፍሪካ ዋንጫን ለማንሳት ተቃርበዋል።

የኢትዮጵያ ሴት ብሔራዊ ቡድን የኬኒያ አቻውን 1ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የሴካፋው ዋንጫውን ለማንሳት ተቃርቧል ። ዑጋንዳ ከ ሩዋንዳ በደረጉት ጫወታ 2ለ2 አቻ በመለያየት የዑጋንዳ ሴት ብሔራዊ ቡድን በ 7 ነጥብ…
ሙሉውን ያንብቡ
ሌሎቸ እስፖርቶች

የኢትዮጵያ ሴት እግር ኳስ ብሔራዊ ብድን የሩዋንዳ አቻውን 3 ለ 0 አሸነፈ።

በምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ ሁለተኛ ጨዋታ የኢትዮጵያ ሴት እግር ኴስ ብሔራዊ ብድን የሩዋንዳ አቻውን 3 ለ 0 አሸነፈ። በሩዋንዳ ብሄራዊ ቡድን ላይ ሙሉ ብልጫ መውሰድ የቻሉት ሊሲዋቹ በመጀመሪያው አርባምስት…
ሙሉውን ያንብቡ
ሌሎቸ እስፖርቶች

ፋሲል ከተማ እግር ኳስ ክለብ አስልጣኝ ውበቱ አባተን አሰፈረመ

ከ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የተለያዩት ፋሲል ከተማዎች  የሀዋሳ ከተማ አሰልጣኝ የነበሩትን ከአሠልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር ተስማምተው አሠልጣኙ ወደ አጼዎቹ አምርተዋል ።  አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ ቡና እየመሩ 2003 ላይ…
ሙሉውን ያንብቡ
ሌሎቸ እስፖርቶች

አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኑ ፡

አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኑ  የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባሳለፍነው ሳምንት አምስት እጩ አሰልጣኞችን አወዳድሮ አብርሀም መብራቱን አሰልጣኝ ለማድረግ መወሰኑ ይታወቃል ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከአሰልጣኙ…
ሙሉውን ያንብቡ
ሌሎቸ እስፖርቶች

በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በሚከናወነው የሴቶች ሴካፋ ዋንጫ  የኢትዮጵያ ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን ዛሬ የመጀመርያ ጨዋታዋን ያከናውናል ።

በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በሚከናወነው የሴቶች ሴካፋ ዋንጫ  የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሴቶች እግርኳስ ቡድን ዛሬ የመጀመርያ ጨዋታዋን ያከናውናል ። በመክፈቻ ጨዋታው  በስታደ ኪጋሊ ከፍተኛ ግምት የተሰጠው የዩጋንዳ እና ኬንያ ጨዋታ በዩጋንዳ 1-0 አሸናፊነት…
ሙሉውን ያንብቡ
ሌሎቸ እስፖርቶች

በ17ኛው የአለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ አገኘች

በፊንላንድ ታምፔሬ እየተከናወነ በሚገኘው 17ኛው የአለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከደቂቃዎች በፊት ምሽት ሶስት ሰአት ላይ በተደረገው በሴቶች 800 ሜ ፍጻሜ ድርቤ ወልተጂ የሃገሯን ሪከርድ በማሻሻል 1፡ በሆነ ጊዜ 1ኛ በመውጣት…
ሙሉውን ያንብቡ
ሌሎቸ እስፖርቶች

በ17ኛው የአለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ቡድን የመጀመሪያ ቀን ውሎ

በፊንላንድ ታምፔ ሬ ዛሬ በማለዳ በተጀመረዉ 17ኛው የአለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሄራዊ ቡድን እየተወዳደረ ይገኛል ። ጠዋት  3 ሰዓት ተኩል ላይ በተደረገዉ የሴቶች 3,000 ሜ. መሰናክል ዉድድር ኢትዮጵያዊቷ…
ሙሉውን ያንብቡ