Archives for የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ - Page 6

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

ምሽቱ በአውሮፓ ቻፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ይደምቃል

በአዉሮፖ የእግርኳስ ማህበር የበላይነት የሚዘጋጀዉ የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ በምሽቱ የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ይደምቃል፡፡ በጁቬንቱስ አሬና ስታዲየም የ2015 የቻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ተፋላሚዎች ጁቬንቱስና ባርሴሎና የሚያገናኘው ጨዋታ ደግሞ ከወዲሁ ተጠባቂ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

መድፈኞቹ ትናንት ምሽት አስደንጋጭ ሽንፈት ደረሰባቸው

የ32ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በሼልኸረስት ፖርክ ስታዲየም ለሰሜን ለንደኑ አርሰናል ምሽቱ አሳዛኝ ነበር፡፡ የቪንገር የ20 አመታት የኢምሬትስ ቆይታ ያበቃለት ቢመስልም አሁንም ቪንገርና መድፈኞቹ በቀላሉ የሚለያዩ አይመስሉም፡፡ 72 ከመቶ የኳስ ብልጫ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የፕ/ሊጉ 32ኛ ሳምንት መርሃግብሮች ዛሬ ነገና ሰኞ እለት ቀጥለዉ ይከናወናሉ

የበርካታ ከዋክብቶች መገኛ የእግርኳስ አስገራሚ ሁነቶች መፈፀሚያ ስፍራ፡ የዘመናዊ እግርኳስ ፍልስፍና የቀደምት ሊግ ባለቤት ሀገረ እንግሊዝ አሁን በሊጓ ተወዳጅነት ቀጥላለች፡፡ በዚህች አገር ሊግ ዉስጥ ታናናሽ ክለቦች በርካታ እረብጣ ገንዘቦችን የሚያፈሱትን…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

300 ሚሊዮን ፓውንድ አጣሁ አለ

በሊቨርፑል ድንቅ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘው የ24 ዓመቱ ሳዲዬ ማኔ እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ ወደ ጨዋታ እንደማይመለስ ተገለፀ። ማኔ ባሳለፍነው ቅዳሜ ኤቨርተንን 3-1 ባሸነፉበት ጨዋታ ሌቶን ባኔ ባደረሰበት የጉልበት ጉዳት…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

በምሽቱ ጨዋታ ሰማያዊዎቹ ወደ አሸናፊነት ሲመለሱ ቶተንሃምም በድራማዊ ክስተት አሸንፏል

ተወዳጁ የእንግሊዝ የ31ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሃ-ግብሮችን ትናንት ምሽት አከናዉኗል፡፡ ከጨዋታዎቹ ሁሉ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉና በምዕራብ ለንደኑ ስታንፎርብሪጅ ስታዲየም የተከናወነው የቼልሲና የማን ሲቲ ጨዋታ በሰማያዊዎቹ የ2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ባሳለፍነዉ ቅዳሜ ሳይጠበቅ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ዝላታን ኢብራሂሞቪች ማን ዩናይትድን ታደገ

31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየርሊግ መርሃግብር በምሽቱ አራት ጨዋታዎች አስተናግዷል፡ሶስቱ በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ አንዱ በአቻ ዉጤት ተጠናቋል፡፡ በድምሩ ሰባት ጎሎች ከመረብ አርፈዋል፡ በአማካይ በየጨዋታዉ ጎሎች መሆኑ ነዉ፡፡ 75,272 ተመልካች የታደመበት የኦልድትራፎርዱ የማንችስተር…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ በአቻ ዉጤት ተጠናቀቀ

በታደሰ አብዩ ለ20 አመታት ቆይታቸዉ ከደጋፊዎቹ አሁን ልቀቅልን የሚመስል ምስጋና የቀረበላቸዉ የመድፈኞቹ አለቃ አርሰን ቪንገር ትናንት ምሽት ከ2 ጊዜ መመራት ተነስተዉ በመጨረሻም ግን ጨዋታውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል፡፡ አርሰናል ከሲቲ የሳምንቱ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ቬንገር፡ ሳንቼዝና ኦዚል በአርሰናል ይቆያሉ

ፈረንሳዊዉ አርሰን ቬንገር በአርሰናል ቤት የወደፊት እጣ ፈንታቸዉ ዉሉ ያልለየ ቢሆንም አሌክሲስ ሳንቼዝና ሜሱት ኦዚል በአርሰናል መቆየት ይፈልጋሉ ሲሉ ተናገሩ፡፡ ሁለቱ የአርሰናል ከዋክብት የዉላቸዉ ጉዳይ እስከ ክረምቱ ድረስ ዝግ ሆኖ…
ሙሉውን ያንብቡ