Archives for የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

እግር ኳስ

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የውጤት መግለጫ

የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2ኛ ሳምንት  ውጤት መግለጫ                   ቅዳሜ ነሀሴ 12 FT   ካርዲፍ         0  -  0     ኒውካስትል   …
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አንደኛ ሳምንት የውጤት መግለጫ

   አርብ 04/12/2010 FT ማ.ዩናይትድ  2 - 1   ሌስተር ሲቲ    ቅዳሜ 05/12/2010 FT  ኒውካስትል    1 - 2    ቶትንሀም FT ሀድልስፊልድ 0 - 3  ቼልሲ FT ፉልሀም   …
ሙሉውን ያንብቡ
Uncategorized

በኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መክፈቻ ውድድር በማን ዮናይትድ እና በሌስተር ሲቲ ድንቅ ፉክክር ደምቆ አምሽቷል ።

የ2018/19 ኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በኦልድትራፎልድ ተጀምሯል ። የ2015/16 ኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ የሆኑት ቀበሮዎቹ ሌስተር ሲቲዎች ለሀያ ጊዜ ኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማንሳት ከቻሉት ማንቸስተር ዩናይትዶች ጋር ባደረጉት ጨዋታ ማንቸስተር…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ምሽት ኦልድትራፎርድ ላይ ይጀመራል።

በዓለማችን ከፍተኛ ትኩረት ከሚሠጣቸው ሊጎች አንዱ የሆነው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ምሽት ኦልድትራፎርድ ላይ ይጀመራል። ሊጉ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 4:00 ሲጀመር ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ሌስተር ሲቲ ይጫወታሉ። በቅዳሜው መርሃ…
ሙሉውን ያንብቡ
ሌሎቸ እስፖርቶች

ተጠባቂዉ የማንችስተር ደርቢ ዛሬ ይካሄዳል

ሁለቱን የምንጊዜም የፕርሚየር ሊጉ ተቀናቃኞች ማንችስተር ሲቲና ማንችስተር ዩናይትድን በታላቁ የማንችስተር ከተማ ደርቢ ዛሬ ምሽት በሊጉ የ33ኛ ሳምንት መርሃግብር ላይ በኢትሃድ ስታዲየም ምሽት 1:30 ላይ ያገናኛል፡፡ ሁለቱ ተቀናቃኞች በሊጉ የደረጃ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የዝላታን ኢብራሂም ሞቪች የወደፊት ክለቡ ታወቀ

ዝላታን ኢብራሂም ሞቪች ላ ጋላክሲን ተቀላቀለ፡፡ የቀድሞዉ የማንቸስተር ዩናይትድ የፊት መስመር ተጫዋች ዝላታን ኢብራሂም ሞቪች ከሁለት አመት የኦልድትራፎርድ ቆይታ በኋላ ትላንትና ክለቡን መሰናበቱንቢ.ቢ.ሲ ዘግቦታል፡፡ ግዙፉ ሲዊዲናዊ ማንቸስተር ዩናይትድን በ2016 ከፒ.ኤስ.ጅ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ይከናወናሉ

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት የ28ኛ ሳምንት መርሃግብሮችን ያከናዉናል፡፡ ሰባት ጨዋታዎች ቅዳሜ የሚደረጉ ሲሆን ፣ እሁድ ፣ ሰኞ እና ሀሙስ ደግሞ ሶስት፡፡ጨዋታዎች ይደረጋሉ ። የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ እሁድ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

10ኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ መርሃ ግብር

ሐሙስ፣ ታህሳስ 26/ 2010 ዓ/ም ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ጅማ አባጅፋር 11፡00 ቅዳሜ፣ ታህሳስ 28/ 2010 ዓ/ም ኤሌክትሪክ ከ አዳማ ከተማ 10፡00 እሁድ፣ ታህሳስ 29/ 2010 ዓ/ም መከላከያ ከ ፋሲል ከተማ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የለንደን ደርቢ በአቻ ዉጤት ተጠናቀቀ

በኢምሬትስ ስቴድየም አርሰናል ከቸልሲ ያደረጉት ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ ዉጤት ተጠናቀቀ። የመጀመርያዉ አጋማሽ ያለ ጎል የተጠቀቀ ሲሆን፣ በጥሩ የማጥቃት እንቅስቃሴ ላይ የነበሩት አርሰናሎች የመጀመርያዉን ጎል ማስቆጠር ችለዋል። ጃክ ዊልሼር…
ሙሉውን ያንብቡ