Archives for የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ

እግር ኳስ

የኢትዮጵያ የወንዶች ፕሪሜር ሊግ የጨዋታ መርሃ ግብር መጀመሪያ ቀን ይፋ ሆነ።

የኢትዮጵያ የወንዶች ፕሪሜር ሊግ የጨዋታ መርሃ ግብር ጥቅምት 18/2010 ዓ.ም እንደሚጀምር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሳወቀ። የመጀመሪያው ሳምንት መርሃ ግብርም ይሄን ይመስላል። ጥቅምት 18/02/10 ቅዳሜ አርባ ምንጭ ከተማ ከመቀለ ከተማ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተቋቋመው ኮሚቴ ተጭበርብሯል ስለተባለው ጨዋታ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ

ሐሙስ 3/2009 በኢንተር ኮንቲነንታል ሆቴል 10:00 ላይ ሰኔ 17 በሀዋሳ ከነማ ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ ጋር በተደረገው የ2009  የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ከነማ የራሱን ተጫዋች የሆነው ኤፋሬም ዘካርያስ ነጥብ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ቅዱስ ጊዮርጊስች ዋንጫውን ጌታነህ ሪከርዱን ተረከቡ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለ19 ጊዜ ሲከናወን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለ14ኛ ግዜ ዋንጫውን በማንሳት በተለይ ባለፉት አመታት ለአራተኛ ግዜ በማንሳት ተፎካካሪ አልባ ክለብ ሆኖል ፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና የደደቢት ፊታውራሪ የሆነው…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ጌታነህ ከበደ ታሪክ ሊጋራ አንድ ጎል ብቻ ቀርቶታል ።

በ29ኛዉ ሳምንት መርሃብግብር መደረግ የነበረበት የደደቢትና የሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ ረቡዕ 11፡10 ላይ ተደርጎ ደደቢት 1 ለ 0 አሸንፏል። ተመጣጣኝ እንቅስቃሴ በታየበት የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የመጀመርያዉ አጋማሽ ያለ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ሁለት ወራጆችን የሚያሳውቀው የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታዎች መርሃ ግብር

  የአንድ ሳምንት ዕድሜ ብቻ የቀረዉ የ2009 ዓ/ም፣ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የፊታችን ቅዳሜ በሚደረጉ የ30ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ጨዋታዎች ይጠናቀቃል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በወራጅ ቀጠናዉ ላይ ላሉ ክለቦች ይበጃል…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

በጥርጣሬ እና በሚስማር ደጋፊዎች ተቋውሞ የታጀበው 29ኛው ሳምንት ውድድር

በ29ኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሁለተኛ ቀን ዉሎ በክልልና በአዲስ አበባ ስታድየም አምስት  ጨዋታዎች ሲከናወኑ ሁሉም በእኩል ሰዓት ተደርገዋል። ሻምፒዮኑ በታወቀበት ፕርሚየር ሊግ፣ አዲስ አበባ ከተማን ተከትለዉ የሚወርዱትን ክለቦች እንዲሁ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

በ29ኛዉ ሳምንት የዋንጫው አሸናፊ ከወራጁ ያደረጉት ፍልሚያ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በነበረበት ጨዋታ ምክንያት ከተቋረጠ ወዲህ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የ29ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ሐሙስ ቀጥሎ የተደረገ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ ስታድየም አዲስ አበባ ከተማን የገጠመዉ ቅዱስ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

29ኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ መርሃ ግብር

ሐሙስ ሰኔ 8/2009 ዓ/ም አዲስ አበባ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ     8:30   የነበረው ወደ 10፡30 ተዛውሯል አርብ ሰኔ 9/2009 ዓ/ም ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ኢትዮጵያ ቡና 9:00 ኢትዮ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፋሲል

ትናንት በአዲስ አበባ ስታድየም በቅዱስ ጊዮርጊስና በፋሲል ከተማ መካከል በተደረገ ቀሪ ጨዋታ 2 ለ 2 ተለያዩ። በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በ19ኛዉ ሳምንት ላይ መደረግ የነበረበት የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ባለመሸናነፍ ተጠናቋል። ቅዱስ…
ሙሉውን ያንብቡ