Archives for የተለያዩ ሊጎች

እግር ኳስ

በአስረኛው ቀን በአንድ ጨዋታ 7 ጎል የተቆጠረበት 21ኛው የሩሲ ዓለም ዋንጫ ዛሬም ቀጥሎ ይውላል ፡፡

በአስረኛው ቀን በአንድ ጨዋታ 7 ጎል የተቆጠረበት 21ኛው የሩሲ ዓለም ዋንጫ ዛሬም ቀጥሎ ይውላል ፡፡ በምድብ ሰባት 9፡00 ሰዓት ላይ በተደረገ የቤልጀም እና የቱኒዚያ ጨዋታ በዉድድሩ እስካሁን ያልተመለከትነዉ 7 ያህል…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

በሩሲያው የአለም ዋንጫ ናይጀሪያን አኩሪ ድል አስመዘገቡ ውድድሩ ዛሬም ይቀጥላል

ናይጀሪያ በዘንድሮዉ የአለም ዋንጫ ድል የቀናት ሁለተኛዋ የአፍሪካ ሃገር ሆናለች፡፡  የዓለም ዋንጫ 9ኛ ቀን ዉሎ በተለያዩ ጨዋታዎች ቀጥሎ ሲዉል በምድብ 5 ብራዚል ከኮስታሪካ 9 ሰዓት ላይ የተገናኙ ሲሆን ጨዋታውን ብራዚል…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

አርጀንቲናን አንገት ያስደፋው የአለም ዋንጫ ዛሬም በወሳኝ ጨዋታዎች ይቀጥላል።

ግብጽን ሳዑዲ አረቢያን እና ሞሮኮን አንድ ጨዋታ እየቀራቸው ከዉድድር ያሰናበቱዉ 21ኛዉ የሩሲያ አለም ዋንጫ ሌላ የስንብት በትሩንም በአርጀንቲና ላይ እንደሚቀጥል ፍንጭ አሳይቷል። ትላንትና 9፡00 ሳት ላይ የተጀመሩ የዴንማርክ እና አዉስትራሊ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

በ21ኛዉ የሩሲያ አለም ዋንጫ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በማራኪ አጀማመሩ ቀጥሎበታል

በ21ኛዉ የሩሲያ አለም ዋንጫ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በማራኪ አጀማመሩ ቀጥሎበታል ፡፡ የግብፅን እና የሞሮኮን ስንብት ይፋ ያደረገዉ የሩሲያ አለም ዋንጫ ትላንትና በተደረገዉ የፖርቹጋል እና የሞሮኮ ጨዋታ ቀጥሎ አምሽቷል፡፡ ፖርቹጋል ባደረገቻቸዉ ያለፉት…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የሩሲያ አስገራሚ የአለም ዋንጫ አጀማመር እና ቀጣይ ጨዋታዎች

የ21ኛዉ አለም ዋንጫ አዘጋጇ ሀገር ሩሲያ የማህመድ ሳላህን ግብፅ 3-1 በማሸነፍ ምርጥ 16ቱ ዉስጥ ለበመግባት ሰፋ ያለ እድል በማመቻቸት ቀዳሚዋ ሀገር ስትሆን ተጋጣሚዋን ግብፅን በዉድድሩ የመቀጠል ተስፋዋን አሳጥታለች፡፡ ግብፅ በአለም…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

በስምንተኛው የምድብ ጨዋታ አፍሪካዊት ሀገር ሴኔጋል ፖላንድን ትገጥማለች

ሰኔጋል ከ ፖላንድ በታሪክ ተገናኝተው አያውቁም። በአለም ዋንጫ ለ8ተኛ ጊዜ የመሳተፍ ዕድል ማግኘት የቻለችው ፓላንድ በታሪክዋ ከሶስት የአፍሪካ ሀገራት የመጫወት እድል አግኝታ ሽንፈት አላስተናገደችም። ሴኔጋል በአለም ዋንጫ መድረክ የምትሳተፈው ለሁለተኛ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ሀያ ስምንተኛው የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ተራዝሟል

የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ ለመጠናቀቅ ሶስት መርሀ ግብር የሚቀረው ሲሆን በተለየ መልኩ ከወልድያ ከተማ መውረድ ማረጋገጥ ውጪ ሻምፕዮን ለመሆን እና ከወራጅ ቀጠና ለመውጣት የሚደረገው ፍክክር ከፍተኛ ውጥረት ላይ ይገኛል። በዚህም ሁሉም…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

አፍሪካዊቷ ቱኒዚያ ከእንግሊዝ የመጀሪያ ግጥሚያ

የዓለም ዋንጫ በተቃረበ ቁጥር ከውዝግብ የማይጸዳው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በዚህ ዓመት ወደ ሩሲያ የተጓዘው በቁጭትና በበቀል ስሜት ነው፡፡ ይህን ውድድር ለማዘጋጀት የመጨረሻው እጩዎች የነበሩት ሩሲያ እና እንግሊዝ ነበሩ፡፡ የፊፋ ምርጫ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ለ21ኛ ጊዜ በውድድሩ በመሳተፍ ብቸኛ የሆነችዋ ብራዚል ከምሽቱ ሶስት ሰአት ከስዊዘርላድ ጋር ትጫወታለች። ከአራት ዓመት በፊት አዘጋጅታ ከደረሰባት አሰቃቂ ሽንፈት ለማገገም የሩሲያውን ድግስ በልዩ አጋጣሚ ስትጠብቅ ቆይታለች። በኔይማር፣ የሱስ ገብርኤል፣…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ኮስታሪካ ከ ሰርብያ ምድብ አምስት በአራተኛው ቀን የአለም ዋንጫ

ኮስታሪካ ከ ሰርቢያ በምድብ አምስት ከቀትር በኋላ 9:00 የሚገናኙ ሲሆን ጨዋታውም ተጠባቂ ነው። ይህንን ጨዋታ ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በአራተኛ ዳኝነት ይመሩታል። ላቲን አሜሪካዊቷ ኮስታሪካ እና ምስራቅ አውሮፓዊቷ ሰርቢያ…
ሙሉውን ያንብቡ