Archives for የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን

እግር ኳስ

ኢትዮጵያ የመጀመርያ ጨዋታዋን ድል አደረገች

በኬንያ 2017 ሲንየር ቻሌንጅ ካፕ እየተሳተፈ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ደቡብ ሱዳንን 3 ለ 0 አሸነፈ። በምድብ ሁለት የሚገኘዉ የአሰልጣኝ አሸናፊ ከበደ ቡድን የመጀመርያ የሴካፋ ፍልሚያዉን በድል ተወጥቷል። አቤል ያለዉ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ሴካፋ በሦስተኛ ቀን ዉሎዉ

ሦስተኛ ቀኑን በያዘዉ የኬንያ 2017 ሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ካፕ ማክሰኞ 26/ 2010 ዓ/ም ሦስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በኬንያታ ስታድየም ሁለት ጨዋታዎች ሲደረጉ፣ ኢትዮጵያ ከ ደቡብ ሱዳን ጋር የምታደርገዉ ጨዋታ ካካሜጋ ላይ…
ሙሉውን ያንብቡ
ሌሎቸ እስፖርቶች

ኢትዮጵያ በምድቧ ግርጌ ላይ ተቀምጣለች

በምድብ 6 ተመድባ ካሜሮን ላይ ለሚዘጋጀው የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጋና አቻዉ ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ ጥቋቁር ከዋክብቶቹ ፍፁም የጨዋታ ብልጫ ፣ እጅግ ልዩ ብልጠት የታከለበት የግብ…
ሙሉውን ያንብቡ