Archives for እግር ኳስ

እግር ኳስ

በታክቲክ የታጠረው የቼልሲ እና የባርሰሎና ጨዋታ

ትናንት በስታምፎርድ ብሪጅ ቼልሲ የካታሎኑ ባርሴሎናን አስተናግዶ 1-1 በሆነ አቻ ዉጤት ተለያይቷል፡፡ ሰማያዊዎቹ 62ኛው ደቂቃ ዊልያም ባስቆጠረው ጎል ቀዳሚ መሆን ቢችሉም በባርሴሎናው ኮከብ 72ኛው ደቂቃ በተቆጠረባቸው ጎል 1 – 1…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የአዉሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ወሳኝ ጨዋታዎች

የአዉሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የአዉሮፓ የበላይ ክለቦችን በአንድ መድረክ ያፋልማል፡፡ የአለማችን ስመጥር ከዋክብቶች በባለ ሁለት ጆሮዉ ዋንጫ ላይ እልህ አስጨራሽ ትግላቸውን ያደርጉበታል፡፡ አንደኛው በደስታ ጮቤ ሲረግጥ ሌላኛዉ ደግሞ አንገቱን ደፍቶ በእምባ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ በአዲስ አሰልጣኝ ሁለተኛውን ዙር ሊጀምር ነው

በ2009 ዓም በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ጠንካራ እንቅስቃሴ በማድረግ ምድቡን በአንደኝነት አጠናቆ ዘንድሮ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲስ አሰልጠኝ እንደሚመራ አረጋግጧል፡፡…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የአውሮፓ ሻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

የአዉሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች የአዉሮፓ ሃያላን ክለቦችን የሚያፋልመዉ ተወዳጁ የአዉሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ከወራቶች እረፍት በኃላ በወሳኝ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተጀምሯል፡፡ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የጣሊያኑን ጁቬንቱስና የእንግሊዙን ቶተንሃምን ያገናኘዉ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ተጠባቂው የአውሮፓ ሻንፒዮንስ ሊግ ምሽት ላይ ይከናወናል

በአዉሮፓ ሻምፒወንስ ሊግ ዛሬ ኤፍ.ሲ ባዜል ከማንቸስተር ሲቲ እንዲሁም ቶተነሃም ከጁቬንቱስ ምሽት 4፡45 ይጫወታሉ፡፡ ፈረንሳዊዉ የክንፍ ተጫዋች ማንቸስተር ሲቲ በ ኤፍ.ኤ ካፕ ካርዲፍን ባሸነፈበት ጨዋታ መጎዳቱ የሚታወስ ነዉ፡፡ ሌሮይ ሳኔ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሀ ግብር የወጣላቸው ተስተካካይ ጨዋታዎች

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጀመርያው ዙር ፤ መርሀ ግብር የወጣላቸው  ተስተካካይ ጨዋታዎች ሐሙስ የካቲት 8/2010 ቅ/ጊዮርጊስ   ከ   አዳማ ከነማ     11:00   አርብ የካቲት 9/2010 ወላይታ ዲቻ  …
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ዲቻ በአፍሪካ መድረክ

ለመጀመርያ ጊዜ በአፍሪካ መድረክ ተሳትፎውን እያደረገ የሚገገው ወላይታ ዲቻ በ2018 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታ ወደ ዛንዚባር አቅንቶ ዚማሞቶ የገጠመ ሲሆን 1 - 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል፡፡ ወላይታ ዲቻ ከሜዳው…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ውጤት

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ሳምንት የመጨረሻው መርሐ ግብር በክልል ከተሞች የተካሄዱ ሲሆን ቅዳሜ 3/የካቲት/10 መቐለ ከተማ 0- 0 ኢትዮጵያ ቡና እሁድ 4/ የካቲት/10 አዳማ ከተማ 1 - 1  ጅማ አባ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚ አል ሰላም ዋኡ በተጠበቀው ቀንና ሰአት አልደረሰም

የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚ አል ሰላም ዋኡ በተጠበቀው ቀንና ሰአት አልደረሰም ቅ/ጊዮርጊስ በአ/ሻ/ሊግ የመጀመሪያ ዙር የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን በነገው እለት ከደቡብ ሱዳኑ ክለብ አል ሳላም ዋኡ ጋር በአ/አ ስቴድየም ያደርጋል ፡፡ቅዱስ…
ሙሉውን ያንብቡ

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎች

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት መርሃግብሮች አሁንም የቻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎን ለማግኘትና ላለመዉረድ በሚደረጉ ትንቅንቆች ቀጥሎ ይከናወናል፡፡ ከነዚህ መካከል በግዙፉ ዊምቢሌን ስታዲየም በሰሜን ለንደን ደርቢ ቶተንሃም ሆትስፐርስ አርሰናልን ሚያስተናግድበት ጨዋታ በጉጉት…
ሙሉውን ያንብቡ