Archives for አትሌቲክስ

አትሌቲክስ

በቺካጎ ማራቶን ጥሩነሽ ዲባባ አሸነፈች

ኢትዮጵያዊቷ ጥሩነሽ ዲባባ የ ቺጋጎን ማራቶን በአንደኝነት አሸንፋለች። ጥሩነሽ ይህንን ውድድር 2:18:31 በሆነ ሰአት ተቀናቃኞቿን አስከትላ ገብታለች። አትሌቷ ከውድድሩ በዋላ በሰጠችው አስተያየት " የቦታውን ሪከርድ ለመስበር ፈልጌ ነበር ነገር ግን…
ሙሉውን ያንብቡ
አትሌቲክስ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከጃፓኑ ዩኒቨርሲቲ ጋር ስምምነት ተፈራረመ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከታዋቂው አለም አቀፍ የጃፓን ኒፖን ስፖርት ሣይንስ ዩኒቨርሲቲ ጋር በአጠቃላይ በስፖርት ሣይንስ ዘርፎች የተፈራረመ ሲሆን በተለይ ደግሞ፡- 1. በብቃት ምዘናና ትንተና፣ /Performance evaluation & analysis/ 2. በስፖርት…
ሙሉውን ያንብቡ
Uncategorized

ግሸን ፋርማሲ ቅጣት ተጣለበት

ዘ ጋርዲያን ጋዜጣ ነሐሴ 04/2017 ባወጣው የምርመራ ዘገባ ከስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ጋር በተያያዘ በአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ በወጣው የተከለከሉ መድኃኒቶችና ዘዴዎች ዝርዝር ውስጥ በቀዳሚነት የተካተተውና EPO ወይም በሳይንሳዊ…
ሙሉውን ያንብቡ
አትሌቲክስ

በአምስት ሺሜትር አስገራሚ አጨራረስ የታየበት የዳይመድ ሊግ ውድድር

የ2017 የዳይመንድ ሊግ ዉድድር በርካታ ከተሞችን እያቆራረጠ የሲዉዘርላንዷን ዙሪክ ከተማ ትናንት ምሽት መዳረሻዉ አድርጓል፡፡ መለዉ አለምን ቁጭ ብድግ እያደረገና የአትሌቶችን እህል አስጨራሽ ትግል በግልፅ ያሳየዉ የ5ሺ ሜትር የወንዶች ዉድድር ከለንደኑ…
ሙሉውን ያንብቡ
አትሌቲክስ

ሞፋራህ የተለየው ከጀርባው ያሉ ነገሮች ናቸው ለኛ ከባዶች የነበሩት.. ሀይሌ ገብረሥላሴ

                 የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ሀይሌ ገብረሥላሴ …. ለዚህም ነው ሞፋራህ 600 ሜትር እና ሁለት ዙር  ሲቀር የሚሄደው፡፡ እሱ የተለየ አትሌት አይደለም፡፡የተለየው ከጀርባው ያሉ ነገሮች…
ሙሉውን ያንብቡ
አትሌቲክስ

በርሚንግሀም ላይ ዳዊት ስዩም ድል ቀንቷታል

ሎንዶን ላይ በተካሔደው 16ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምኘዮና ከቡድኑ ስብስብ ውጭ የነበረችው የ21 ዓመቷ ዳዊት ስዩም በርሚንግሀም በተደረገው የዳይሜንድ ሊግ ውድድር ድል ቀንቷታል፡፡ ዳዊት ስዩም ውድድሯን 4 በመግባት በበላይነት ያጠናቀቀች ሲሆን…
ሙሉውን ያንብቡ
አትሌቲክስ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ16ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ

አርብ ነሃሴ 12/2009 ዓ.ም. ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ በአራራት ሆቴል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ16ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዙሪያ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ፣ የበድኑ መሪ አትሌት ገ/እግዚአብሄር ገ/ማርያምና የሥራ…
ሙሉውን ያንብቡ
አትሌቲክስ

በአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና መዝጊያ የአለማዝ እና ሄለን እልህ አስጨራሽ ፉክክር

የእንግሊዟ ለንደን ከተማ 16ኛዉን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ድግሷን በስኬት አጠናቃለች፡፡ በዉድድሩ ተሳታፊ የነበረዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሉዕካን ቡድንም ጠንካራ ተፎካካሪ በመሆን በ2 ወርቅና በ3 የብር በድምሩ በ5 ሜዳሊያዎች ከአለም 7ኛ ከአፍሪካ…
ሙሉውን ያንብቡ
አትሌቲክስ

ሞፋራን አንገት ያስደፉት ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች

በመጨረሻም እንግሊዛዊዉ የረጅም ርቀት ንጉስ ሞሃመድ ፋራህ አንገቱን ደፍቷል፡፡ የሁለት የወርቅ ሜዳሊያዎች ህልሙም በኢትዮጵያን አትሌቶች አስደናቂ የቡድን ስራ ዉጤት ከሽፏል፡፡ ከአሁን በኃላ በትራክ ዉድድሮች ላይ እንደማይሳተፍ ያሳወቀዉ የ34 አመቱ የ4…
ሙሉውን ያንብቡ
አትሌቲክስ

በ5ሺ ሜትር የማጣሪ ዉድድር ኢትዮጵያን አትሌቶች ወደ ፍፃሜ አለፉ

የለንደኑ የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ትናንት የ7ኛ ቀን መርሃግብሮችን ሲያከናዉን ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች በ3 ዉድድሮች ላይ ተሳታፊዎች ነበሩ፡፡ ምሽት 2:30 በተደረገዉና ከፍተኛ ፉክክር ባስተናገደዉ የሴቶች 5ሺ ሜትር የማጣሪያ ዉድድር በመጀመሪያው ምድብ ኬኒያዊቷ…
ሙሉውን ያንብቡ