Archives for የተለያዩ ሊጎች

እግር ኳስ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አራተኛ የምድብ ወሳኝ ጨዋታውን ከኬኒያ ጋር ያደርጋል።

03/02/2010 ዓ.ም በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2019 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አራተኛ የምድብ ጨዋታውን ከኬንያ ጋር  ነገ በ10፡00 ሰአት በካዛራኒ ስታዲየም ያደርጋል፡፡  የምድብ ሦስተኛ ጨዋታቸውን በባህር ዳር አለማቀፍ ስቴዲዮም…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ባለውለታውን አጥቷል።

የኢትዮጵያ እግርኳስ ባለውለታውን አሰልጣኝ ስዩም አባተ አጥቷል። በተጫዋችነት ዘመኑ እና በአሰልጣኝነት ዘመኑ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ክለቦች እና ለኢትዮጵያ ብሐራዊ ቡድን በግንባር ቀደምትነት ያገለገለው የአሰልጣኝ ስዩም አባተ እረፍት ለበርካታ የእግር ኳስ…
ሙሉውን ያንብቡ
ሌሎቸ እስፖርቶች

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ውሎ

ሶስት የአዲስ አበባ ክለቦችንና አምስት ተጋባዥ የክልል ክለቦችን እያሳተፈ የሚገኘው 3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ  በሁለተኛ ቀን ውሎው በዚህ አመት ለመጀመሪያ ግዜ ፕሪሚየር ሊጉን የተቀላቀለው  ባህር ዳር ከተማ ወላይታ ድቻን ሁለት ለዜሮ አሸንፏል ።…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

አዲስ አበባ ላይ ኢትዮጵያ ቡናና ኢትዮ ኤሌትሪክ በትግራይ ደደቢትና መቐለ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል

ስምንት ክለቦች የሚካፈሉበት 13ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ  በመጀመሪያ ቀን ውሎው ኢትዮ አሌትሪክ የጥሎማፉ አሸናፊ መከላከያ አንድ ለባዶ ሲያሸነፍ  ብቸኛዋን ጎል ሀብታሙ መንገሻ በ24ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡ የበርካታ ደጋፊዎች ባለቤት የሆነው ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማን…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጥቅምት 17 ይጀምራል

 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2011 አ/ም የኢትዮጵያ ፐሪሚየር ሊግ እና የኢትዮጵያ ዋንጫ ( የጥሎ ማለፍ ዋንጫ) ድልድል አውጥቷል ፡፡ የ2011  የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ህዳር 16 እንደሚጀመር የኢትዮጵያ እግር ኳስ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

13ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ነገ ይጀመራል፡፡

የኢትዮጵያ ፐሪሚየር ሊግ ከመጀመሩ አስቀድሞ የሚከናወነው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ለክለቦች እና  የአቋም መፈተሻነት ከመጥቀሙ በተጨማሪ ለሁሉም የእጋር ኳስ ባለድርሻ አካለት የቅደመ ዝግጅት ጠቀሜታው የጎላ ነው ፡፡ 13ኛው የአዲስ አበባ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የአውሮፓ ሻንፒዮንስ ሊግ የረብዑ ምሽት ጨዋታዎች ፕሮግራም እና ውጤት መግለጫ

የአውሮፓ ሻንፒዮንስ ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የረብዑ ምሽት ጨዋታዎች ፕሮግራም    በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር     ቀን  በኢትዮጵያ አቆጣጠር   ሰአት በኢትዮጵያ አቆጣጠር        ተጋጣሚዎች    ውጤት ረብዑ መስከረም 23 ቀን 2011 ዓ.ም  …
ሙሉውን ያንብቡ
ሌሎቸ እስፖርቶች

የአውሮፓ ሻንፒዮንስ ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የማክሰኞ ምሽት ጨዋታዎች ፕሮግራም

የአውሮፓ ሻንፒዮንስ ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ፕሮግራም    በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር     ቀን  በኢትዮጵያ አቆጣጠር   ሰአት በኢትዮጵያ አቆጣጠር        ተጋጣሚዎች    ውጤት ማክሰኞ መስከረም 22 ቀን 2011 ዓ.ም  …
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

መከላከያ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፎ የ2010 የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ ።

ታሪካዊው የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ አስራ ሁለት አስራ ሁለት ግዜ የዋንጫው ባለቤት የሆኑት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ባደረጉት የፍጻሜ ጨዋታ ፈረሰኞቹ ቅዱስ ጊዮርጊስዎች በታሪካዊ ተቀናቃኛቸው በመከላከያ ተሸንፈዋል ። መደበኛው ዘጠና…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

በኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ታሪካዊ ተፎካካሪዎቹ ለ13ኛ ግዜ ዋንጫውን ለማንሳት ይፋለማሉ።

ወደዚህ አመት የተራዘመው የአለፈወ አመት የ2010 አ/ም የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ በፖርቹጋልያዊው አሰልጣኝ ቫዝ ቪንቶ የሚመራው ቅዱስ ጊዮርጊስ እና በ ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሚመራው መከላከያ ዛሬ 10:00 ሰአት ላይ…
ሙሉውን ያንብቡ