Author Archives: ሞገሴ ሽፈራው

እግር ኳስ

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ነጥብ ሲጥሉ ኢትዮ ኤሌትሪክ አሸነፈ

በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሚዘጋጀው 12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ውድድር የምድብ ለ ጨዋታዎች ኢትዮ ኤሌክትሪክን ከአዳማ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከመከላከያ አገናኝቷል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዳማ ከተማን ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስና…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የኢትዮጵያ የወንዶች ፕሪሜር ሊግ የጨዋታ መርሃ ግብር መጀመሪያ ቀን ይፋ ሆነ።

የኢትዮጵያ የወንዶች ፕሪሜር ሊግ የጨዋታ መርሃ ግብር ጥቅምት 18/2010 ዓ.ም እንደሚጀምር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሳወቀ። የመጀመሪያው ሳምንት መርሃ ግብርም ይሄን ይመስላል። ጥቅምት 18/02/10 ቅዳሜ አርባ ምንጭ ከተማ ከመቀለ ከተማ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ኢትዮጵያ ቡና እና ደደቢት ነጥብ ጣሉ

በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሚዘጋጀው 12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ውድድር በደማቅ ሁኔታ ተከፈተ የውድድሩ መክፈቻና የመጀመሪያው ጨዋታ ከቀኑ 8:00 ላይ አዲስ አበባ ከተማ ከደደቢት እግር ኳስ ክለብ ያገናኘ…
ሙሉውን ያንብቡ
ሌሎቸ እስፖርቶች

“የ2024 እና የ2028 እ.ኤ.አ የኦሎምፒክ አዘጋጅ ሃገራት ይፋ ሆኑ”

የ2024 እና የ2028 እ.ኤ.አ የኦሎምፒክ አዘጋጅ ሃገራት ይፋ ሆኑ" ያለፉትን  የኦሎምፒክ ውድድሮች ለማዘጋጀት ፉክክር ውስጥ የነበረችውና በስተመጨረሻ በቤጅንግ እና ሎንዶን የተነጠቀችው ፓሪስ ከ2020ው የቶኪዮ ኦሎምፒክ ቀጥላ በ2024 ለማዘጋጀት ፍቃዱ ከአለም…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የታላቁ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያው የምድብ ጨዋታ ውጤቶች

ታላቁ እና ተጠባቂው የአውሮፓ ክለቦች የሚሳተፉበት የ2017/18 አውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያው ጨዋታዎች ትናንት እና ዛሬ ተካሄደዋል።   ማክሰኞ መስከረም ሁለት ቀን2የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ያካሄዱት ከምድብ (A-D) የተደለደሉ ክለቦች  ውጤት ባርሰሎና 3-0…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ሶስተኛው የኢትዮጵያ ፕሪሜርሊግ ተሳታፊ ክለብ ታወቀ

በታላቅ ትንቅንቅ ለበርካታ ወራት ሲካሄድ የነበረው የከፍተኛ ሊግ እግር ኳስ ውድድር ከሳምንት በፊት መጠናቀቁ ይታወቃል:: በሁለት ምድቦች ተከፍሎ ሲካሄድ የነበረው ይህ ውድድር በምድብ 'ሀ' በወልዋሎ አዲግራት በምድብ 'ለ' በጅማ ከተማ…
ሙሉውን ያንብቡ
Uncategorized

ማሚሎዲ ሰንዳውሰን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ ከደቡብ አፍሪካ ሉካስ ሞርፒ ስታድዮም ማሚሎዲ ሰንዳውሰን ከቅዱስ ጊዮርጊስ የሚያደርጉትን የካፍ 2017 ዋንጫ ጨዋታ በቀጥታ ለእናንተ የምናደርስ ይሆናል። መልካም ጨዋታ የማሚሎዲ ሰንዳውሰን ቋሚ አሰላለፍ 1.ምዊኒ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የማንቼስተር ዩናይትድ እና የሴልታቪጎ የምሽት ፍጥጫ

በ25 የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታዎች ያለመሸነፍ ጉዞ በአርሰናል የተገታው ማንቼስተር ዩናይትድ ዛሬ ምሽት በታሪኩ አምስት ጊዜ ወደ እንግሊዝ መጥቶ በሁሉም ሽንፈት ያስተናገደውን የስፔኑን ሴልታቪጎ 70,000 ተመልካች በታደመበት በኦልትራፎርድ 1ለ1 ቢወጡም…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ያለቀለት የሚመስለው የሞናኮና የጁቬንቱስ ፍጥጫ

ዛሬ ምሽት የፈረንሳዩን እና የጣሊያኑን ጁቬንቱስ ያገናኘው የሻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በሂጉዌን ሁለት ጎሎች ተጠናቀቀ። ከ19 አመት በፊት በተመሳሳይ በግማሽ ፍፃሜ ተገናኝተው የነበሩት ሁለቱ ክለቦች በጁቬንቱስ 6ለ4 አሸናፊት መጠናቀቁ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ሮናልዶ ደምቆ ያመሸበት የማድሪድ ደርቢ

በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ሁለቱ የአንድ ከተማ ባላንጣዎችን ሪያል ማድሪድን እና አትሌቲኮ ማድሪድን አፋጥጦ አምሽቷል። ከዚህ በፊት በተገናኙባቸው ሁለት የሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታዎች ሪያል ማድሪድ ድልን የተቀዳጀ ሲሆን…
ሙሉውን ያንብቡ