Author Archives: ግርማይ ይኩን

እግር ኳስ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሀ ግብር የወጣላቸው ተስተካካይ ጨዋታዎች

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጀመርያው ዙር ፤ መርሀ ግብር የወጣላቸው  ተስተካካይ ጨዋታዎች ሐሙስ የካቲት 8/2010 ቅ/ጊዮርጊስ   ከ   አዳማ ከነማ     11:00   አርብ የካቲት 9/2010 ወላይታ ዲቻ  …
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ዲቻ በአፍሪካ መድረክ

ለመጀመርያ ጊዜ በአፍሪካ መድረክ ተሳትፎውን እያደረገ የሚገገው ወላይታ ዲቻ በ2018 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታ ወደ ዛንዚባር አቅንቶ ዚማሞቶ የገጠመ ሲሆን 1 - 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል፡፡ ወላይታ ዲቻ ከሜዳው…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ውጤት

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ሳምንት የመጨረሻው መርሐ ግብር በክልል ከተሞች የተካሄዱ ሲሆን ቅዳሜ 3/የካቲት/10 መቐለ ከተማ 0- 0 ኢትዮጵያ ቡና እሁድ 4/ የካቲት/10 አዳማ ከተማ 1 - 1  ጅማ አባ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሀ ግብር

  ቅዳሜ 7 ታህሳስ/2010   9:00    ሀዋሳ ከተማ    ከ    ድሬዳዋ ከተማ 10:00   ደደቢት    ከ    ሲዳማ ቡና   እሁድ 8 ታህሳስ 8/ 2010   9:00…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

6ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሀ ግብር

6ኛው ሳምንት መርሀ ግብር ቅዳሜ ህዳር 30/2010   9:00     መከላከያ   ከ      ሀዋሳ ከተማ 11:30   ኢትዮ ኤሌክትሪክ   ከ   ጅማ አባ ጅፋር   እሁድ ታህሳስ 1…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ኢትዮጵያ ቡና በደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ ተቀምጧል

በጨዋታ መደራረብ ምክንያት ከተቀመጠለት መርሀ ሁለት ቀን ቆይቶ የተከናወነው የኢትዮጵያ ቡና እና የአርባምንጭ ከተማ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ በውጤት ማጣት ቀውስ ላይ የሚገኘው አርባምንጭ ከተማ በተያዘው የውድድር አመት ሁለተኛ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የአራተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ዉጤቶች

በአራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሀ ግብር ስድስት ጨዋታዎች በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ተከናውኗል፡፡ ቅዳሜ 11:30 በውጤት ማጣት ቀውስ ላይ የሚገኘው መከላከያ አዳማ ከተማን አስተናግዶ አሁንም በሜዳው ያለ ምንም…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርቷል

ኢትዮጵያ ቡና በመጀመርያ ሳምንት ሊያከናውነው የነበረው መርሃ ግብር ሐሙስ 14/2010 በአዲስ አበባ ስታድየም ሲዳማ ቡናን አስተናግዷል፡፡ በሶስተኛው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሊጉን የመጀመርያ ጨዋታ ያደረገው ኢትዮጵያ ቡና መከላከያን በማሸነፍ ሊጉን በድል…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

አራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሃ ግብር

ቅዳሜ ሕዳር 16/2010 11:30  ኢትየጵያ ቡና   ከ    አርባምንጭ ከተማ እሁድ ሕዳር 17/2010 9:00   ሲዳማ ቡና  ከ  ቅዱስ ጊዮርጊስ 9:00   መቀሌ ከተማ  ከ  ጅማ አባ ጅፋር 9:00…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

ሶስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛው ቀን ውሉ

ሶስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ተከናውኗል፡፡ በሁለተኛው ሳምንት መርሀ ግብር ላይ በሜዳው ወልድያ ከተማን አስተናግዶ 4 ለ 1 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ የቻለው ሀዋሳ ከተማ…
ሙሉውን ያንብቡ