Author Archives: Feleke Demissie

እግር ኳስ

በአስረኛው ቀን በአንድ ጨዋታ 7 ጎል የተቆጠረበት 21ኛው የሩሲ ዓለም ዋንጫ ዛሬም ቀጥሎ ይውላል ፡፡

በአስረኛው ቀን በአንድ ጨዋታ 7 ጎል የተቆጠረበት 21ኛው የሩሲ ዓለም ዋንጫ ዛሬም ቀጥሎ ይውላል ፡፡ በምድብ ሰባት 9፡00 ሰዓት ላይ በተደረገ የቤልጀም እና የቱኒዚያ ጨዋታ በዉድድሩ እስካሁን ያልተመለከትነዉ 7 ያህል…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

በሩሲያው የአለም ዋንጫ ናይጀሪያን አኩሪ ድል አስመዘገቡ ውድድሩ ዛሬም ይቀጥላል

ናይጀሪያ በዘንድሮዉ የአለም ዋንጫ ድል የቀናት ሁለተኛዋ የአፍሪካ ሃገር ሆናለች፡፡  የዓለም ዋንጫ 9ኛ ቀን ዉሎ በተለያዩ ጨዋታዎች ቀጥሎ ሲዉል በምድብ 5 ብራዚል ከኮስታሪካ 9 ሰዓት ላይ የተገናኙ ሲሆን ጨዋታውን ብራዚል…
ሙሉውን ያንብቡ
ሌሎቸ እስፖርቶች

34ተኛዉ የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ዉድድር በሃዋሳ ይደረጋል፡፡

34ተኛዉ የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ዉድድር እሁድ ሰኔ 15/10/10 ዓ.ም በሃዋሳ ይደረጋል፡፡   ይህ ዉድድር ሲደረግ ዋነኛ አላማዉ በሃገራችን እና በአፍሪካ ፈርቀ ዳጅ የሆነዉን የማራቶን ጀግና ሻ/ል በበ ቢቂላን መዘከር…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

አርጀንቲናን አንገት ያስደፋው የአለም ዋንጫ ዛሬም በወሳኝ ጨዋታዎች ይቀጥላል።

ግብጽን ሳዑዲ አረቢያን እና ሞሮኮን አንድ ጨዋታ እየቀራቸው ከዉድድር ያሰናበቱዉ 21ኛዉ የሩሲያ አለም ዋንጫ ሌላ የስንብት በትሩንም በአርጀንቲና ላይ እንደሚቀጥል ፍንጭ አሳይቷል። ትላንትና 9፡00 ሳት ላይ የተጀመሩ የዴንማርክ እና አዉስትራሊ…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች ውጤት

የኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመርያ ዙር ጨዋታዎች ረቡዕ ሰኔ13 /2010 መከላከያ 3-2 ድሬዳዋ ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክ FT 0-0 (4-2) መቐለ ከተማ በፍጹም ቅጣት ምት ሀሙስ ሰኔ 14 / 2010 ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

በ21ኛዉ የሩሲያ አለም ዋንጫ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በማራኪ አጀማመሩ ቀጥሎበታል

በ21ኛዉ የሩሲያ አለም ዋንጫ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በማራኪ አጀማመሩ ቀጥሎበታል ፡፡ የግብፅን እና የሞሮኮን ስንብት ይፋ ያደረገዉ የሩሲያ አለም ዋንጫ ትላንትና በተደረገዉ የፖርቹጋል እና የሞሮኮ ጨዋታ ቀጥሎ አምሽቷል፡፡ ፖርቹጋል ባደረገቻቸዉ ያለፉት…
ሙሉውን ያንብቡ
ሌሎቸ እስፖርቶች

የኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመርያ ዙር ጨዋታዎች

የኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመርያ ዙር ጨዋታዎች ረቡዕ ሰኔ13 /2010 መከላከያ ከ ድሬዳዋ ከተማ 4:00 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ መቐለ ከተማ 9:00 ሀሙስ ሰኔ 14 / 2010 ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና pp…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

የሩሲያ አስገራሚ የአለም ዋንጫ አጀማመር እና ቀጣይ ጨዋታዎች

የ21ኛዉ አለም ዋንጫ አዘጋጇ ሀገር ሩሲያ የማህመድ ሳላህን ግብፅ 3-1 በማሸነፍ ምርጥ 16ቱ ዉስጥ ለበመግባት ሰፋ ያለ እድል በማመቻቸት ቀዳሚዋ ሀገር ስትሆን ተጋጣሚዋን ግብፅን በዉድድሩ የመቀጠል ተስፋዋን አሳጥታለች፡፡ ግብፅ በአለም…
ሙሉውን ያንብቡ
እግር ኳስ

በስምንተኛው የምድብ ጨዋታ አፍሪካዊት ሀገር ሴኔጋል ፖላንድን ትገጥማለች

ሰኔጋል ከ ፖላንድ በታሪክ ተገናኝተው አያውቁም። በአለም ዋንጫ ለ8ተኛ ጊዜ የመሳተፍ ዕድል ማግኘት የቻለችው ፓላንድ በታሪክዋ ከሶስት የአፍሪካ ሀገራት የመጫወት እድል አግኝታ ሽንፈት አላስተናገደችም። ሴኔጋል በአለም ዋንጫ መድረክ የምትሳተፈው ለሁለተኛ…
ሙሉውን ያንብቡ
ሌሎቸ እስፖርቶች

ኮሎምቢያ ከጃፓን በምድብ ስምንት የመጀመሪያ ጨዋታ

21ኛዉ የሩሲ የአለም ዋንጫ ጨዋታ ለአፍሪካዉያን ቡድኖን ፊት ነስቶ ዛሬም አምስተኛዋን አፍሪካዊት ሃገር የሚያሳትፈዉ የምድብ ስምንት ጨዋታ ይደረጋል ፡፡ ከዚህ ጨዋታ ቀደም ብሎ ከቀኑ 9፡00 ላይ በምድብ በዚሁ ምድብ ኮሎምቢያን…
ሙሉውን ያንብቡ