በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ በአል አህሊ ተሸንፎ ከአንደኛው ዙር የወደቀው ጅማ አባ ጅፋር ወደ ኮፌዴሬሽን ካፕ ምድብ ድልድል ለመግባት ዛሬ በ10:00 በአዲስ አበባ ስቴዲየም ከሞሮኮው ሀሳኒያ ዩኤስ አጋዲር ጋር የመጀመርያ ጨዋታውን አከናውኖ ዞህር ቻውች በ74ኛው ደቂቃ ባስቆጠረው ግብ አንድ ለዜሮ ተሸንፏል።