– የቀድው የኢትይጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጨዋች አሊ ረዲ ለጠቅላይ ሚኒሰቴር ዶ/ር አብይ አህመድ እና ለኢትዮዮጵያ ቡና ደጋፊዎች መልእክት አስተላልፏል ።
– ከሀገሩ ከወጣ 11 አመታትን ያስቆጠረው ዘወገ ጌታቸው ከኳታር ለመላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች መልዕክት አስተላልፏል ።

በፈረንሳይ ፓሪስ ነዋሪ የሆኑቶ ወ/ሮ ስርጉት ተካ በፓሪስ ያለ ስፓርት ማህበር ኢትዮጵያ ውስጥ እርዳታ የሚያስፈልጋቸውን የታዳጊ ስፖርት መሀበራትን ለመርዳት ዝግጁ መሆናቸውን ገለጸዋል።

– የቀድሞው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽና የህዝብ ግንኙነት ሐላፊ ጋዜጠኛ መላኩ አየለ ከደቡብ አፍሪካ ለመላው ኢትዮጵያውያን መልዕክት አስተላልፏል ።

እነዚህንና የተለያዩ አስተማሪ ልዮ ቁምነገር አዘል የመዝናኛ ፕሮግራም እሁድ ታህሳስ 28ቀን 2011 በኤፍ ኤም 97.1 ሬድዮ ላይ አዲሱን የጎሳዬ አልበም እንዲሁም የተለያዩ በርካታ ሽልማቶች አካቶ ይጠብቃችኋል ።

ኤፍ ኤም 97.1  

በናይል ሳት (Nilesat )
12645 frequency
27500 symbol rate
V polarization ያገኙታል

በገና በአል ዋዜማ ከቀኑ ስድስት ሰአት ጀምሮ እርስዎ የሚሳተፉበት ልዩ የሬድዮ ፕሮግራም ።
ይሳተፉ ይሸለሙ