በ22ኛዉ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሃ ግብር ቀጣይ ጨዋታዎች ቶተንሃምና ማንቸስተር ሲቲ ድል ቀንቷቸዋል።

ማክሰኞ ምሽት የተደረጉት የሊጉ 4 ጨዋታዎች በመሸናነፍ ተጠናቀዋል። ክርስትያል ፓላስ ከመምራት ተነስቶ ድል ማድረግ ሲችል፣ ዌስትሃም ዩናይትድ በተመሳሳይ ከመመራት ተነስቶ በጨዋታዉ መጠናቀቂያ ሰዓት ላይ ባስቆጠራት ጎል ድል ማድረግ ችሏል።

አጠቃላይ ዉጤቶች

ማክሰኞ፣ ታህሳስ 24/ 2010 ዓ/ም

ሳዉዛምፕተን 1-2 ክርስትያል ፓላስ
ስዋንሲ ሲቲ 2-0 ቶተንሃም
ዌስትሃም 2-1 ዌስትብሮም
ማንቸስተር ሲቲ 3-1 ዋትፎርድ

ግርማይ መረሳ

ግርማይ መረሳ

ይሄን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ግርማይ መረሳ ነኝ።
ግርማይ መረሳ