በቴክኒክ ችግር ለሁለት ሰዓታት ከተራዘመ በኋላ የካራባኦ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ድልድል ወጥቷል።

በሩብ ፍፃሜዉ ካሉ ክለቦች መካከል ብቸኛዉ የሻምፒዮን ሺፑ ክለብ የሆነዉ ብሪስቶል ሲቲ ማንቸስተር ዩናይትድን ያስተናግዳል። ብሪስቶል ሲቲ በሻምፒዮን ሺፑ ሰባተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ክርስትያል ፓላስን 4 ለ 1 በመርታት ለሩብ ፍፃሜዉ በቅቷል።

የሩብ ፍፃሜዉ አጠቃላይ ድልድል

ብሪስቶል ሲቲ    ከ    ማንቸስተር ዩናይትድ
አርሰናል            ከ    ዌስትሃም
ሌይስተር ሲቲ    ከ    ማንቸስተር ሲቲ
ቸልሲ                ከ    በርንማዉዝ

ግርማይ መረሳ

ግርማይ መረሳ

ይሄን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ግርማይ መረሳ ነኝ።
ግርማይ መረሳ