በ2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የቡድኖች ውድድር የሚሳተፉ 32 ክለቦች  በሁለት ምድብ ተከፍለው እጣ ወጥቶላቸዋል፡፡

በዚህ አመት ከፕሪምየር ሊግ የወረዱት ኢትዮ ንግድ ባንክ ፣ጅማአባቡና እና አዲስ አበባ ከተማ   እንዲሁም ከብሄራዊ ሊግ ወደ ከፍተኛ ሊግ የተቀላቀሉ  ሀምበርቾ፣ ደሴ ከተማ፣ መቂ ከተማ፣ የካ ክፍለ ከተማ፣ ሚዛን አማን እና ቡታጀራ ከተማ አዳዲስ ተሳታፊዎች ይሆናሉ፡፡

የመጀመርያው ሳምንት ጨዋታ መርሀ ግብር

ምድብ ሀ

ቡራዩ ከተማ   vs   ፌደራል ፖሊስ

ደሴ ከተማ    vs    ለገጣፎ ከተማ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ   vs    ወሎ ኮምቦልቻ

ባህርዳር ከተማ   vs    አክሱም ከተማ

ሱሉልታ ከተማ    vs    አዲስ አበባ ከተማ

የካ ክፍለከተማ     vs   ሰበታ ከተማ

አማራ ውሀ ስራ    vs   ኢትዮጵያ ውሀ ስፖርት

ሽረ እንዳስላሴ     vs     ኢትዮጵያ መድን

ምድብ ለ

መቂ ከተማ    vs  ደቡብ ፖሊስ

ዲላ ከተማ   vs  ሀምበርቾ

ቡታጅራ ከተማ   vs   ነገሌ ቦረና

ሻሸመኔ ከተማ    vs   ካፋ ቡና

ሀድያ ሆሳዕና   vs   ስልጤ ወራቤ

ሚዛን አማን   vs   ጅማ አባ ቡና

ወልቂጤ ከተማ   vs   ናሽናል ሲሚንቶ

ድሬደዋ ፖሊስ   vs  ሀላባከተማ

ውድድሩም ጥቅምት 25/2010  እንደሚጀመር ተገልፇል፡፡