ኢትዮጵያዊቷ ጥሩነሽ ዲባባ የ ቺጋጎን ማራቶን በአንደኝነት አሸንፋለች።

ጥሩነሽ ይህንን ውድድር 2:18:31 በሆነ ሰአት ተቀናቃኞቿን አስከትላ ገብታለች።

አትሌቷ ከውድድሩ በዋላ በሰጠችው አስተያየት ” የቦታውን ሪከርድ ለመስበር ፈልጌ ነበር ነገር ግን ሪከርዱን ማሻሻል አልቻልኩም ያም ሆኖ ግን በቀዳሚነት ማጠናቀቅ ችያለሁ። ማራቶን ስወዳደር ይህ የመጀመሪያዬ አይደለም ይህንን ውድድር ጨምሮ ሶስቴ መሮጥ ችያለሁ ለውድድሩ በቂ ትሬሊንግ ማድረግ ችዬ ነበር ነገር ያሰብኩት ሳይሆን ቀርቷል።ቢሆንም ግን በውጤቱ ደስተኛ ነኝ “ብላለች።