ከዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች በኋላ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በስምንተኛዉ ሳምንት መርሃ ግብር ቅዳሜ በሚደረጉ ሰባት የሳምንቱ የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች ቀጥሎ ይዉላል።

ቅዳሜ ምሳ ሰዓት የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ አንፊልድ ሮድ ላይ በሊቨርፑልና ማንቸስተር ዩናይትድ መካከል ይደረጋል። 11፡00 ላይ አምስት ያህል ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰዓት ሲደረጉ ታላላቆቹ ማንቸስተር ሲቲ፣ ቸልሲና ቶተንሃም በዚሁ ሰዓት ተጋጣሚዎቻቸዉን ይፋለማሉ። የዕለቱ መርሃ ግብር ማጠቃለያ፣ ዋትፎርድ ከአርሰናል ምሽት 1፡30 ላይ ይጫወታሉ።

አጠቃላይ የሳምንቱ መርሃ ግብር

ቅዳሜ፣ 04/2010 ዓ/ም

ሊቨርፑል ከ ማንቸስተር ዩናይትድ     8፡30
በርንሌይ ከ ዌስትሃም                     11፡00
ክርስትያል ፓላስ ከ ቸልሲ                11፡00
ማንቸስተር ሲቲ ከ ስቶክ ሲቲ           11፡00
ስዋንሲ ከ ሃደርስፊልድ                   11፡00
ቶተንሃም ከ በርንማዉዝ                  11፡00
ዋትፎርድ ከ አርሰናል                      1፡30

እሁድ፣ 05/2010 ዓ/ም

ብራይተን ከ ኤቨርተን                      9፡30
ሳዉዛምፕተን ከ ኒዉካስትል           12፡00

ሰኞ፣ 06/2010 ዓ/ም

ሌይስተር ሲቲ ከ ዌስትብሮም         4፡00

ግርማይ መረሳ

ግርማይ መረሳ

ይሄን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ግርማይ መረሳ ነኝ።
ግርማይ መረሳ